am_1ki_text_udb/11/14.txt

3 lines
820 B
Plaintext

\v 14 እግዚአብሔር የኤዶም ሕዝቦች ንጉሥ የሆነውን ሀዳድን በሰለሞን ላይ እንደሚያምጽ አደረገው
\v 15 -- \v 16 የሆነው ነገር እንዲህ ነበር ቀደም ሲል የዳዊት ሠራዊት የኤዶማውያን ሕዝቦችን ጦር ድል ባደረገ ጊዜ የሠራዊቱ አዛዥ ኢዮአብ በጦርነቱ ጊዜ የሞቱትን እሥራኤላውያን በመቅበሩ ሥራ ለመረዳት ወደዚያ ሄዶ ነበር፡፡ ኢዮአብና ሠራዊቱ ውስጥ ስድስት ወርቆዩ በዚያን ጊዜ በዚያ አካባቢ የነበሩትን ወንዶች ሁሉ ገደሉ፡፡
\v 17 ሐዳድ ያኔ ገና ልጅ ነበር፡፡ አምልጦ ከአባቱ አገልጋዮች ጋር ከኤዶም ወደ ግብጽ ሄደ፡፡