\v 5 ሰለሞን የሲዶን ሕዝቦች የሚያመልኳትንና አስታሮት የተባለች ጣኦትን አመለከ፡፡ እንዲሁም ሚልኮም የተባለችውንና አሞናውያን ሕዝቦች የሚያመልኩትን አስፀያፊ ጣኦት አመለከ፡፡
\v 6 በዚህ ሁኔታ እግዚአብሔር ክፉ ነው ያላቸውን ነገሮች ሁሉ ሰለሞን አመለከ፡፡ እንደ አባቱ እንደ ዳዊት ሕይወቱን አላስተካከለም እግዚአብሔር እንደሚፈልገውም ህይወቱን አላስተካከለም