am_1ki_text_udb/11/03.txt

2 lines
519 B
Plaintext

\v 3 ሰለሞን የነገሥታት ሴት ልጆች የሆኑ ሰባት መቶ ሚስቶችን አገባ ባሪያዎቹ የነበሩ ሦስት መቶ ሚስቶችም ነበሩት፡፡ እናም ሚስቶቹ እግዚአብሔርን ከማምለክ ዞር እንዲል አደረጉት
\v 4 ሰለሞን ባረጀ ጊዜ የአገሮቻቸውን አማልክት እንዲያመልክ አደረጉት አባቱ ዳዊት እንደሆነው ሙሉ በሙሉ ለእዚአብሔር የተሰጠ አልነበረም፡፡