am_1ki_text_udb/10/26.txt

2 lines
625 B
Plaintext

\v 26 ሰለሞን 1400 ሠረገላዎችና አሥራ ሁለት ሺህ ፈረስ ገላቢዊች ነበሩት፡፡ ሰለሞን የተወሰኑትን ኢየሩሳሌም ውስጥ ሌሎቹን ደግሞ ሠረገላዎቹን ባስቀመጣባቸው ሌሎች ከተሞች ውስጥ እንዲሆኑ አደረጋቸው
\v 27 ሰለሞን ንጉሥ በነበረባቸው ዓመታት ብር ኢየሩሳሌም ውስጥ እንደ ድንጋይ ተራ ሆነ በይሁዳ ኮረብታዎች ግርጌ ከዝግባ የተሠራው ሳንቃ ግርጌ ከሾላ ፍሬ እንደተሠራ ሳንቃ ተትረፍርፎ ነበር