am_1ki_text_udb/10/21.txt

2 lines
750 B
Plaintext

\v 21 የሰለሞን መጠጫዎች ሁሉ ከወርቅ የተሠሩ ነበሩ እና የሊባኖስ ደን ቤተመንግሥት ያሉት የተለያዩ የምግብ ማቅረቢያ እቃዎች ከወርቅ የተሠሩ ነበሩ፡፡ እቃዎችን ከብር አልሠሩም ምክንያቱም ሰለሞን በመራባቸው ዓመታት ብር ፋይዳ ያው ሆኖ አልተቆጠረም ነበር፡፡
\v 22 ንጉሡ የንጉሥ ሒራም ከሆኑ መርከቦች ጋር የሚቀዝፉ የመርከቦች ቡድን ነበረው፡፡ በየሦስት ዓመቱ መርከቦቹ ከየሄዱባቸው ቦታዎች ወርቅ፣ብር የዝሆን ጥርስ ጦጣዎች እና ዝንጆሮዎች ይዘው ይመጡ ነበር፡፡