am_1ki_text_udb/10/18.txt

2 lines
830 B
Plaintext

\v 18 ሠራተኞቹ ለእርሱም ሰፊ ዙፋን ሠሩለት ግማሽ ክፍሉ በዝሆን ጥርስ ግማሹ ደግሞ በንጹህ ወርቅ ተሸፍኗል
\v 19 -- \v 20 በዙፋኑ የፊት ክፍል ስድስት ደረጃዎች ነበሩ፡፡ በእያንዳንዱ ደረጃ ሁለት ጎኖች የአንበሳ ሀውልት ነበር፡፡ በመሆኑም በአጠቃላይ አሥራ ሁለት የአንበሳ ሀውልቶች ነበሩ፡፡ የዙፋኑ ጀርባ ከላይ ክብ ነበር፡፡ በእያንዳንዱ የዙፋኑ ጎን አንድ የእጅ ማሣረፊያ ከእያንዳንዱ የእጅ ማሣሪፊያ ጋር አንድ ትንሽ በአንበሳ ሀውልት ነበር፡፡ እንደዚያ ያለ ዙፋን በፍጹም በማንኛውም ሌላ መንግሥት አልነበረም፡፡