am_1ki_text_udb/10/14.txt

2 lines
387 B
Plaintext

\v 14 በእያንዳንዱ ዓመት 23000 በላይ የሆነ ወርቅ ለሰለሞን ይመጣለት ነበር፡፡
\v 15 ይህ በሻጮችና በለዋጮች ለእርሱ በሚከፈለው ቀረጥ እና በአረብ ነገሥታት እንዲሁም እሥራኤል ውስጥ ካሉ ክልሎች በሚከፈለው ዓመታዊ ቀረጥ ላይ ተጨማሪ ነበር፡፡