am_1ki_text_udb/10/13.txt

1 line
397 B
Plaintext

\v 13 ንጉሥ ሰለሞን ከሰባ ለመጣችው ንግሥት የፈለገችውን ነገር ሁሉ ሰጣት እነዚያን ስጦታዎች የሰጣት ለሚጎበኙት ሌሎች መሪዎች ሁል ጊዜ ከሚሰጣቸው ስጦታዎች በተጨማሪ ነው፡፡ ከዚያም እርሷ እና አብረዋት የመጡት ሰዎች ወደ እራሷ ምድር ተመለሱ፡፡