am_1ki_text_udb/10/11.txt

2 lines
609 B
Plaintext

\v 11 የንጉሥ ሂራም በሆኑትና በቅርቡ ከአፊር ወርቅ ባመጡባቸው መርከቦች በጣም ብዙ የጥድ እንጨት አመጡለት
\v 12 ንጉሥ ሰለሞን በቤተ መቅደሱ እና በራሱ ቤተ መንግሥት ውስጥ ያን እንጨት እንደ ምስሶ እንዲጠቀሙበት እንዲሁም ለሙዚቃኞች በገናዎችና መሰንቆዎች እንዲሠሩ ለሠራተኞቹ ነገራቸው ያ እንጨት በፍፁም ወደ እሥራኤል ያልመጣ ወይም ያልታየ እጅግ ብዙ እና ጥሩ እንጨት ነው፡፡