\v 10 ከዚያም ንግሥቲቱ ያመጣቻቸውን ነገሮች ለንጉሡ ሰጠችው ንጉሥ ሰለሞን ንግሥቲቱ ያን ጊዜ ከሰጠችው ቅመማ ቅመም የሚበልጥ ቅመም ከዚያ ወዲህ ፍፁም አልተቀበለም