\v 8 ሰዎችህ በጣም ዕድለኞች ናቸው ሁል ጊዜ ፊትህ በመቆም የምትናገራቸውን ጥበኛ ነገሮች የሚሰሙ አገልጋዮችህ ዕድለኞች ናቸው
\v 9 አምላክህ እግዚአብሔር የእሥራኤል ንጉሥ እንድትሆን በማድረግ በአንተ መደሰቱን ያሳየ እግዚአብሔር የመስገን እግዚአብሔር ሁል ጊዜ እሥራኤልላውያን ሕዝቦችን ወዷል በመሆኑም ንጉሣቸው እንድትሆን ሾመህ በትክክልና በዕቅድ እንድትመራቸው ነው ይህን ያደረገው”