am_1ki_text_udb/10/06.txt

2 lines
538 B
Plaintext

\v 6 ንጉሡን እንዲህ አለችው “አገሬ ሳለሁ ስለ አንተና ምን ያህል ጠበበኛ ስለመሆንህ የሰማሁት ሁሉ እውነት ነው
\v 7 እዚህ ድረስ መጥቼ እስከ ተመለከትኩ ድረስ የሰማሁት እውነት ነው ብዬ አላመንኩም እውነቱን ለመናገር ግን የነገሩኝ ስለ አንተ ሊነግሩኝ ከሚገባቸው ግማሹን ብቻ ነው ሰዎች ከነገሩኝ ይልቅ እጅግ ጥበበኛና ሀብታም ነህ፡፡