am_1ki_text_udb/10/03.txt

3 lines
707 B
Plaintext

\v 3 ሰለሞን ጥያቄዎቹን ሁሉ መለሰ ስለጠየቀቻቸው ነገሮች ሁሉ አብራራላት በጣም አስቸጋሪ የሆኑትን ነገሮች እንኳን
\v 4 ሰለሞን በጣም ጥበበኛ መሆኑን ንግሥቲቱ ተረዳች ቤተመንግሥቱን አየች፡፡
\v 5 ሁል ቀን ጠረጴዛው ላይ የሚቀርብለን ምግብ ተመለከተች ባለሥልጣኖቹ የሚኖሩበትን ሥፍራ አየች፡፡ የደንብ ልብሶቻቸውን ምግብ እና ወይን የሚያቀርቡ አገልጋዮችን እንዲቀርቡ ወደ መስዊያው የሚወስዳቸውን መስዋዕቶች፡፡ እግጅ በጣም ተደነቀች