am_1ki_text_udb/10/01.txt

2 lines
618 B
Plaintext

\c 10 \v 1 የሳባን አገር የምትመራው ንግሥት እግዚአብሔር ሰለሞንን ዝነኛ ያደረገው መሆኑን ሰማች ስለዚህም ለመመለስ አስቸጋሪ የሆኑ ጥያቄዎችን ልትጠይቀው ወደ ኢየሩሳሌም ተጓዘች፡፡
\v 2 ከብዙ የሀብታሞች ቡድን ጋር ነበር የተጓዘችው ቅመሞች የከበሩ ድንጋዮች እና ብዙ ወርቅ የተጫኑባቸው ግመሎች ይዛ ነው የሄደችው፡፡ ሰለሞንን ባገኘችው ጊዜ ስለፈለገቻቸው ብዙ ነገሮች ጠየቀችው፡፡