am_1ki_text_udb/08/65.txt

2 lines
728 B
Plaintext

\v 65 ከዚያም ሰለሞንና እሥራኤላውያን ሁሉ ለሰባት ቀን የደስ በዓል አከበሩ እንደገናም ለሰባት ቀን ቀጠሉ በድምሩ ለእሥራ አራት ቀናት በሥፍራው እጅግ ብዙ ሕዝብ ነበር አንዳንዶቹ ከሰሜን ሐማት ጀምሮ በደቡብ እስከ ግብፅ ድንበር ድረስ ካለው ክልል የመጡ ናቸው
\v 66 በመጨረሻው ቀን ሕዝቡን ወደ የቤቱ እንዲሄድ አሰናበተ ሁሉም አመሰገኑት እና እግዚአብሔር ዳዊትንና ሕዝቡን እሥራኤልን ሁሉ በመባረክ ባደረገው ነገር ሁሉ እየተደሰቱ ወደ የቤታቸው ሄዱ፡፡