am_1ki_text_udb/08/62.txt

2 lines
382 B
Plaintext

\v 62 ከዚያ በኋላ ንጉሡ እና በሥፍራው የነበሩ የእሥራኤል ሕዝቦች ከእርሱ ጋር ያላቸውን ግንኙነት ለማደስ ለእግዚአብሔር መስዋዕትን አቀረቡ
\v 63 ሀያ ሁለት ሺህ የቀንድ ከብቶች እና 120000 ሰው ከዚያም ንጉሡ እና ሕዝቡ ሁሉ ቤተመቅደሱን መረቁ