am_1ki_text_udb/08/59.txt

3 lines
905 B
Plaintext

\v 59 እግዚአብሔር አምላካችን እርዳታውን በመፈለግ የጸለይኩዋቸውን እነዚህ ቃላት እግዚአብሔር አምላካችን እንዳይረሳ ጸልያሁ፡፡ በየቀኑና በየሌሊቱ እንዲያስባቸው ጸልያሁ፡፡ በየቀኑ የሚያስፈልጉን ነገሮ በመስጠት እሥራኤላውያን ለሆንነው ለእኛ ምህረቱን ሁል ጊዜ እንዲገልጥ ጸልያለሁ
\v 60 ይህን ብታደር የዓለም ሕዝቦች ሁሉ አንተ ብቸኛው ዘለዓለማዊ አምላክ መሆንህን እና ሌላ አምላክ አለመኖሩን ያውቃሉ፡፡
\v 61 እናንተ የእርሱ ሕዝቦች ሁልጊዜ ለእግዚአብሔር የተሰጣቸው እንድትሆኑና ደንብና ትእዛዛቱን አሁን እንደምታደርጉት እንድትታዘዙ ጸልያሁ፡፡”