am_1ki_text_udb/08/57.txt

2 lines
488 B
Plaintext

\v 57 አምላካችን ከአባቶቻችን ጋር እንደነበረ ከእኛም ጋር እንዲሆን እና በፍፁም እንዳይተወን ጸልያለሁ
\v 58 በታማኝነት እንድናገለግለው እንዲሁም እንድሆን በሚፈልገው መንገድ ህይወታችንን እንዲያስተካክል ለአባቶቻችን ለሰጣቸው ትእዛዛቱ ሁሉ እና ለሥልጣኑ እንድንታዘዝ ያስችለን ዘንድ እጸልያሁ፡፡