am_1ki_text_udb/08/54.txt

3 lines
701 B
Plaintext

\v 54 ሰለሞን ይህን ጸሎት ከጨረሰ እና እግዚአብሔርን ስለእርዳታው ከለመነ በኋላ ተንበርክኮ ከነበረበት ከመሰዊያው ፊት ተነሣ እጆቹን አነሣ
\v 55 ከዚያም የእሥራኤልን ሕዝብ ሁሉ እንዲባርክ እግዚአብሔርን ጠየቀ እንዲህ በማለትም ድምጹን ከፍ አድርጎ ጸለየ
\v 56 “ለእኛ ለሕዝቦቹ አደርጋለሁ ብሎ ቃ እንደገባ ሰላም የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን በመልካም ሁኔታ ላገለገለው ለሙሴ በገባለት ቃል መሠረት መልካም ነገሮችን ሁሉ አደረገ፡፡