am_1ki_text_udb/08/51.txt

3 lines
736 B
Plaintext

\v 51 እሥራአላውያን የአንተ ሕዝቦች መሆናቸውን አትርሳ ልዩ ሀብቶችህ ናቸው፡፡ አባቶቻችንን በእቶን እሥት ውስጥ የነበሩ ያህል በእጅጉ ይሰቃዩ ከነበረበት ከግብጽ አመጣሀቸው፡፡
\v 52 ሕዝቦችህ እሥራኤላውያን እና ንጉሣቸው እንድትረዳቸው ወደ አንተ በሚጮሁበት ጊዜ ጸሎታቸውን እንድትሰማ እጠይቃለሁ፡፡
\v 53 በዓለም ካሉት ሌሎች ሕዝቦች ሁሉ ለይተህ የአንተ እንዲሆኑ መረጥካቸው ይህ አባቶቻችንን ከግብፅ ባወጣሀቸው ጊዜ እንዲነግራቸው የገለጥክለት ነው”