\v 48 በጣም በእውነትና በቅንነት ንሰሀ ቢገቡና ለአባቶቻችን ወደሰጠሀቸው ወደዚህ ምድር ቢመለሱ እንዲሁም አንነት የምናመልክበት ሥፍራ እንዲሆን ወደመረጥክበት ወደዚህ ከተማ ብሎም ለአንተና ወደአንተ መጸለያ እንዲሆን ወደሠራሁት ወደዚህ ቤተመቅደስ ቢመለሱ