am_1ki_text_udb/08/44.txt

2 lines
462 B
Plaintext

\v 44 ሕዝቦችህ ከጠላቶቻቸው እንዲዋጉ ብትልካቸው እነርሱ ወደ አንተ ቢጸልዩ የትም ይሁኑ የት አንተ ወደመረጥከው ወደዚህ ከተማ ለአንተ እንዲሠራ ወደ አደረኩት ወደዚህ ቤተ መቅደስ ዞረው ቢጸልዩ
\v 45 በሰማይ ጸሎታቸውን ስማ እንድታደርግላቸው የሚማጠኑህን ነገርም አድርግላቸው እርዳቸው