am_1ki_text_udb/08/41.txt

2 lines
816 B
Plaintext

\v 41 - \v 42 ከሩቅ አገሮች በሚመጡና የአንተ ከሆኑት እሥራኤላውያን ወገን ያልሆኑ ሰዎች ይኖሩ ይሆናል እንዲያ ያሉ ሰዎች ለማምለክና ለመጸለይ ወዲህ ቢመጡ
\v 43 በማደሪያ በሰማይ ጸሎታቸውን ሰምተህ እንድታደርግባቸው የሚጠይቁህን ነገሮች አድርግላቸው በዓለም ሁሉ ያሉ የሕዝብ ወገኖች እንዲያውቁ እና እኛ የአንተ እሥራኤላውያን ሕዝቦች እንዲያከብሩ ያን አድርግ ያን ጊዜ አንተን ለማክብር ስል እንዲሠራ ያደረግሁት ይህ ቤተመቅደስ የአንተ እንደሆነ እና አንተ ልትመለክበት የሚገባ ሥፍራ እንደሆነ ያውቃሉ፡፡