am_1ki_text_udb/08/35.txt

2 lines
775 B
Plaintext

\v 35 ሕዝብህ በአንተ ላይ ኃጢአት በመሥራታቸው ዝናብ እንዳይዘንብ ስትከለክል ፊታቸውን ወደዚህ ሥፍራ ቢመልሱ እና የቀጣሀቸው በትክክል መሆኑን ቢቀበሉ እንዲሁም ኃጢአተኛ ከሆነው ጸባያቸው መልሰው በትህትና ወደ አንተ ቢጸልዩ
\v 36 በሰማይ ሆነህ ስማቸውና የአንተ የሆኑትን የእሥራኤል ሕዝቦች የፈጸሙትን ኃጢአቶች ይቅር በላቸው ሕይወታቸውን የሚያስተካክሉበትን ትክክለኛ መንገድ አስተምራቸው እና ለዘላለም የእነርሱ እንዲሆን ለሕዝብህ በሰጠሀቸው በዚህ ምድር ላይ ዝናብ ላክ፡፡