am_1ki_text_udb/08/33.txt

2 lines
675 B
Plaintext

\v 33 ሕዝብህ እሥራኤል አንተን በመበደሉ ምክንያት በጦርነት ጊዜ በጣላቶቻቸው ድል ቢሆኑ እና እሩቅ ወደ ሆነ ሥፍራ እንዲሄዱ ቢገደዱ ያኔ ኃጢአተኛ የሆነውን ጸባያቸውን ትተው ወደዚህ ቤተመቅደስ ዞር በማለት በትክክል የቀጣሀቸው መሆኑን ቢቀበሉና ይቅር እንድትላቸው ቢማጠኑህ
\v 34 በሰማይ ሆነህ ስማቸውን ያንተ የሆኑትን እሥራኤላውያን ስለሠሩት ኃጢአት ይቅር በላቸው እና ለአባቶቻችን ወደሰጠሀቸው ምድር አምጣቸው፡፡