am_1ki_text_udb/08/31.txt

2 lines
626 B
Plaintext

\v 31 ሰዎች አንድ ሰው በሌላው ላይ ያልተገባ ነገር አድርጓል በማለት ከተቀደሰው ቤተመቅደስ ውጭ ወደአለው መሰዊያ ቢያመጡትና እርሱ የምትሉትን ነገር አላደረኩም እውነቱን ባልናገር እግዚአብሔር ይቅጣኝ ሲል
\v 32 ያኔ በሰማይ ሆነህ ስማና እውነት የተናገረው ማን መሆኑን ወስን ከዚያም ጥፉተኛ የሚሀነውን ሰው ሊቀጣ በሚገባው መሠረት ቅጣው እና ሌላው ሰው በደል የሌለበት መሆኑን አረጋግጥ፡፡