am_1ki_text_udb/08/29.txt

2 lines
541 B
Plaintext

\v 29 እባክህ ይህን ቤተመቅደስ ሌሊትና ቀን ከክፉ ተከላከለው ወደ,ዚህ ቤተመቅደስ ፊቴን መልሼ በምጸልይበት ጊዜ እንድትሰማኝ ብዬ የጸለይኩት ስለዚህ ሥፍራ ነው
\v 30 ስለዚህ እኔም ሆንኩ ሕዝብህ ፊታቸውን ወደዚህ ሥፍራ መልሰው በምንጸልይበት ጊዜ በሰማይ መኖሪያህ ሆነህ በመስማት የፈጸምናቸውን ኃጢአቶች ይቅር እንድትለን ጠይቃለሁ፡፡