am_1ki_text_udb/08/25.txt

2 lines
717 B
Plaintext

\v 25 እንግዲህ አሁን እኛ እሥራኤላውያን የምናመልክህ እግዚአብሔር ሆይ አደርግልሀለሁ በማለት ለአባቴ ቃል የገባህለትን ሌሎች ነገሮች እንድታደርግ ጠይቃለሁ፡፡ ህይወታቸውን እርሱ እንዳደረገው ቢያደርጉ በእሥራኤል ላይ የሚነግሥ አንድ ሰው ሁል ጊዜ ከልጆቹ መሀል እንደሚኖር ነግረኽዋል
\v 26 ስለዚህ የእኛ የእሥራኤላውያን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በሚገባ ላገላገለህ አባቴ ለዳዊት እንደምታደርግለት ቃል የገባህለትን እንዲፈጸም አድርግ፡፡