am_1ki_text_udb/08/17.txt

3 lines
621 B
Plaintext

\v 17 ከዚያ ሰለሞን እንዲህ አለ “አባቴ ዳዊት እኛ የእሥራኤል ሕዝቦች አምላካችንን እግዚአብሔርን የምናመልክበትን ቤተመቅደስ ሊሠራ ፈለገ
\v 18 እግዚአብሔር ግን እንዲህ አለው ቤተመቅደስ ልትሠራልኝ ፈልገሀል ልታደርገ የፈለከው ጥሩ ነው
\v 19 ይሁን አንጂ ቤተመቅደሱን እንዲሠራልኝ የምፈልገው ሰው አንተ አይደለህም ቤተመቅደስ እንዲሠራልኝ የፈለኩት ከወንድ ልጆችህ አንዱን ነው፡፡