|
\v 9 በታቦቱ ዕቃ ውስጥ የነበሩት ብቸኛ ነገሮች እግዚአብሔር ሕዝቡ ከግብፅ ከወጡ በኋላ ሲና ተራራ ላይ ቃል ኪዳን ሲገባላቸው የሰጣቸው ሁለት ጽላቶች ሲሆኑ ሙሴ በዚያ ያስቀመጣቸው ናቸው፡፡
|
|
\v 10 ካሕናቱ የተቀደሰውን ታቦት ቤተመቅደሱ ውስጥ አስቀመጡት እነርሱ ከሥፍራው በወጡ ጊዜ ቦታው በደመና ተሞላ
|
|
\v 11 ሥራቸውን ማከናወን እንዳይችሉ በሚያደርግ ሁኔታ የእግዚአብሔር ክብር ቤተመቅደሱን ሞላው፡፡ |