am_1ki_text_udb/08/03.txt

3 lines
799 B
Plaintext

\v 3 እነዚህ ሁሉ ወደ ሥፍራ ሲደርሱ ካሕናቱ ኪዳኑን ታቦት ወደላይ አነሡ
\v 4 እና ወደ ቤተመቅደሱ አመጡት፡፡ ከዚያ ይረዷቸው የነበሩት በተቀደሰው የሌዊ ነገዶች ድንኳኑ ውስጥ የነበሩትንየተቀደሱ ነገሮች ወደ ቤተመቅደሱ በማጓጓዝ ረዷቸው
\v 5 ከዚያም ንጉሥ ሰለሞን እና ከእሥራኤላዊያን ሕዝቦች ብዙዎቹ በተቀደሰው የእግዚአብሔር ታቦት ፊት ተሰበሰቡ እና እጅግ ብዙ በጎችና በሬዎች መስዋዕት አድርገው አቀረቡ፡፡ በመሥዋዕትነቱ የቀረቡት ከብቶች እጅግ ብዙ ስለነበሩ ማንም ሌቆጥራቸው አልቻለም፡፡