am_1ki_text_udb/08/01.txt

2 lines
617 B
Plaintext

\c 8 \v 1 ከዚህ በኋላ ሰለሞን የእሥራኤልን ሽማግሌዎች ሁሉ፣ የነገድ መሪዎችንና የጎሣ አለቆቹን ሁሉ ወደ ኢየሩሳሌም ጠራ የተቀደሰውንም የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳን ታቦት ከጽዮን ተራራ የከተማው ክፍል ከነበረውና የዳዊት ከተማ በማምጣቱ ሂደት እንዲሳተፉም አደረገ
\v 2 ስለዚህ ኢታኒም በሚባለው ወር በሚከበረው የዳቦ በዓልጊዜ የእሥራኤላውያን መሪዎች ሁሉ ወደ ንጉሥ ሰለሞን መጡ፡፡