|
\v 32 ከአንድ ሺህ የሚበልጡ መዝሙሮችን አዘጋጅቷል
|
|
\v 33 ከትልቁ የሊባኖስ ዝግባ ጀምሮ በግድግዳ ሰንጥቅ ውስጥ እስከሚበቅለው ትንሽ የሊባኖስ ሶድ ድረስ ተናግሯል ስለዱር እንሰሳት አእዋፍ በምድር የሚሳቡ አራዊት እና አሳም ተናግሯል
|
|
\v 34 ስለምን የሚናገራቸው የጥበብ ቃሎች ለመስማት ሰዎች ከመላው ዓለም መጥተዋል ብዙ ነገሥታት ሰለሞን የሚናገረውን ሰምተው በመመለስ እዲነግሯቸው ሰዎችን ልከዋል፡፡ |