am_1ki_text_udb/04/26.txt

3 lines
938 B
Plaintext

\v 26 ሰለሞን ሠረገላውን የሚሰቡ ፈረሶች ማደሪያ አርባ ሺህ በረቶች እና በፈረሶቹ የሚኃልቡ አሥራ ሁለት ሺህ ወንዶች ነበሩት
\v 27 ንጉሥ ሰለሞን ስራ የሚያስፈልገውን እና ቤተ መንግስቱ ውስጥ ለሚመገቡት የሚሆነውን ምግብ የሚያቀርቡት አሥራ ሁለት የክልል መሪዎቹ ናቸው እያንዳንዱ መሩ በያንዳንዱ ዓመት ለአንድ ወር የሚሆን ምግብ ያቀርብ ነበር ሰለሞን የሚጠይቀውን ነገር ሁሉ አቅርበዋል
\v 28 ለፈጣን ፈረሶች የሚሆኑ የማሸላና ስንዴ ነደዎችም ያመጡ ነበር ሠረገላ የሚሰቡ እና ሌሎች ፈረሶችም በዚህ ይካተቱ ነበር፡፡ ይህን ድርቆሽ ፈረሶች እስከሚጠብቁበት ሥፍራ ድረስ ያመጡ ነበር፡፡