am_1ki_text_udb/04/24.txt

2 lines
538 B
Plaintext

\v 24 ሰለሞን ከኢፍራጠስ ወንዝ በስተምሥራቅ ያለውን አካባቢ ሁሉ መራ በሰሜን ምሥራቅ ከቲፍሰህ ከተማ በስተሰሜን ምዕራብ እስከ ጋዛ ከተማ በዚያ አካባቢ የነበሩትን ነገሥታት ሁሉ መርቷለ በእርሱ መንግሥትና በቅርብ ባሉት መንግሥታት መካከል ሰላም ነበር፡፡
\v 25 ሰለሞን በመራባቸው ዓመታት ሁሉ የይሁዳና የእሥራኤል ሕዝቦች በሰላም ኖሩ