am_1ki_text_udb/04/20.txt

4 lines
1.1 KiB
Plaintext

\v 20 በባሕር ዳርቻ እንዳለ አሽሞ የበዛ ሕዝብ የይሁዳ እና እሥራኤል ነበር ሰዎቹ ብዙ የሚበሉትና የሚጠጡት አላቸው ደስተኞች ነበሩ
\v 21 የሰለሞን ግዛት ከሰሜን ምሥራቅ ከኢፍራጥስ ወንዝ አንሥቶ በምዕራብ እስከ ፍልስኤም ግዛት እና በስተደድ እስከ ግብፅ በነዚያ ክልሎች የተሸነፉ ሕዝቦች ግብር የሚከፍሉና በእርሱ የህይወት በሰለሞን ቁጥር ሥር የነበሩ ናቸው፡፡
\v 22 ሰለሞን ይመራቸው የነበሩ ሕዝቦች በየዕለቱ ሀያ የአህያ ጭነት ንፁህ ዱቄት እና ስድሳ አህያ ጭነት ሰንዴ ለሰለሞን እንዲያመጡ ይጠየቁ ነበር
\v 23 በረት ውስጥ ያደጉ አሥር የቀንድ ከብቶች በግጦሽ ያደጉ ሀያ የቀንድ ከብቶች አንድ መቶ በጎች ጥራጥሬ የተመገቡ ዶሮዎች እና የጫካ እንሰሳት ማለት አጋዘን የሜዳ ፍየል የአጋዘን ሙከት