am_1ki_text_udb/04/15.txt

3 lines
304 B
Plaintext

\v 15 ባስማት የምትባለውን የሰለሞን ልጅ ያገባው አሒመዓድ የንፍታሌም ግዛት
\v 16 የሑሻይ ልጅ በዓና የአሴር ግዛትና የበዓሎት ከተማ ግዤ
\v 17 ኢዮሳፍጥ የተባለ ሰው የፋሩሕ ልጅ የይሰኮር ግዛት