am_1ki_text_udb/04/11.txt

8 lines
1.1 KiB
Plaintext

\v 11 ጣፋት የተባለችውን የሰለሞን ልጅ ያገባው ቤን አቢናደብ የመላው የዶር ግዛት አስተዳደሪ
\v 12 የአሒሊድ ልጅ በዓና የታእናክና የመጌዶ ከተሞች በፃርታን ከተማ አቅራቢያ ላለው ክፈል ሁሉ ከዴዝሪል ደቡብ ከቤትሻን እስከ አቤል መሆን ከተማና ጆክሚን ተብለው እስከሚጠሩት ከተሞች ድረስ
\v 13 ቤንጌቤር በገለዓድ ክልል ራሞት ተብላ የምትጠራ ከተማ የያኢር የሆኑና ገለዓቡ
ውስጥ ያ የጃይር ጎሳ መንደሮች ይህ ጎሳ የምናሴ ዝርያ ነው እንዲሁም አርጎብ
ለተባለውና ባሻን በተባለው አካባቢ ለሚገኘው በክልሉ በአጠቃለይ ስድሳ ሰፋፊ ከተሞች
ነበሩ እያንዳንዱ ነገማ በዙሪያው ግድግዳ ሲኖረው በበሮቹ ላይ የነሐስ አግዳሚ
ነበረባቸው
\v 14 የዒዶ ልጅ አሒናዳብ ምሥራቅ ዮርዳኖስ ያለው ማህናይም