am_1ki_text_udb/04/07.txt

5 lines
772 B
Plaintext

\v 7 ሰለሞን እሥራኤል ውስጥ ያሉ ክልሎችን የሚያስተዳድሩ አሥራ ሁለት ሰዎችን ሾመ እነዚህ ሹሞች ለንጉሡና ቤተመንግሥት ውስጥ በመኖር ለሚሠሩ ሌሎች ሰዎችም ምግብ እንዲያቀርቡ ይጠይቁ ነበር እያንዳንዱ ሰው በየዓመቱ ለአንድ ወር ከየራሱ ክልል ምግብ እዲያቀርብ ይጠይቅ ነበር
\v 8 የሰዎቹ ስሞች
ቤንሁር ኮረብታማ ለሆነው የኤፍሬም ነገድ ክልል
\v 9 ቤንዴቀር ለማቃፅ ሻዓልቢም ለቤትሼሚከና ለቤት ሐናን ከተሞች
\v 10 ቤንሔሲጽ ለአሩቦት እንዲሁም ሱኮት ከተሞችና ለሔፌር ከተማ አካባቢ