am_1ki_text_udb/04/01.txt

7 lines
561 B
Plaintext

\c 4 \v 1 ሰለሞን በመላው እሥራኤል በነገሠ ጊዜ
\v 2 በጣም ታዋቂ ባለሥልጣኖቹ ቀጥሎ የተዘረዘሩት ነበሩ፡፡
-የሳዶቅ ልጅ ዓዛርያስ ካሕን የነበረ
\v 3 የሺሻ ልጆች የነበሩትና የቤተ መንግሥት ጸሐፊዎች የሆኑት ኤሊሖፌፍና አኪያ
-የአሂሎድ ልጅ ይሆሰፋጥ የንጉሡን ውሳኔዎች ለሕዝቡ የሚያሳውቅ
\v 4 በናያ የተባለው የሠራዊት አዛዥ
ሳዶቅ እና አብያታር ካሕናት