Wed Jun 14 2017 13:38:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 13:38:21 -04:00
parent ebb86819d6
commit fc6d0871f5
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 5 5. ሚስቱ ኤልዛቤል መጥታ እንዲህ አለችው “ለመንድነው የተበሳጨኽው ምንም አልባልም ያልከውስ ለመንድ ነው” \v 6 6. አክአብ እንዲህ በማለት መለሰላት “ከኢይዝራኤል የሆነውን ናቡቴን አናገርኩት የወይን ተክል ሥፈራውን እንደምፈልገው ነገርኩት ከአንተ እገዛዋለሁ ወይም ሌላ የወይን ተክል ቦታ ሰጥሀለሁ አልኩት ነገር ግን ቦታው የኔ እንዲሆን አልፈለገም” \v 7 7. ሚስቱም እንዲህ አለችው “አንተ የእሥራኤል ንጉሥ ነህ ስለዚህ የፈለከውን ነገር የራስህ ለማድረግ ትችላለህ ተነሥና ትንሽ ምግብ ብላ ናቡቴ ስለተናገረው ነገር አትጨነቅ፡፡ የናቡቴን የወይን ተክል ቦታ የአንተ አደርገዋለሁ፡፡”
\v 5 ሚስቱ ኤልዛቤል መጥታ እንዲህ አለችው “ለመንድነው የተበሳጨኽው ምንም አልባልም ያልከውስ ለመንድ ነው” \v 6 አክአብ እንዲህ በማለት መለሰላት “ከኢይዝራኤል የሆነውን ናቡቴን አናገርኩት የወይን ተክል ሥፈራውን እንደምፈልገው ነገርኩት ከአንተ እገዛዋለሁ ወይም ሌላ የወይን ተክል ቦታ ሰጥሀለሁ አልኩት ነገር ግን ቦታው የኔ እንዲሆን አልፈለገም” \v 7 ሚስቱም እንዲህ አለችው “አንተ የእሥራኤል ንጉሥ ነህ ስለዚህ የፈለከውን ነገር የራስህ ለማድረግ ትችላለህ ተነሥና ትንሽ ምግብ ብላ ናቡቴ ስለተናገረው ነገር አትጨነቅ፡፡ የናቡቴን የወይን ተክል ቦታ የአንተ አደርገዋለሁ፡፡”

1
21/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 8 ከዚያም ኤልዛቤል ደብዳቤዎች ጻፈችና የአክዓብን ስም ፈረመችባቸው እርሱ ታዋቂ ማህተምምም አተመችበት ቀጥሎም ደብዳቤዎቹን ለአረጋውያን መሪዎችና በናቡቴ አቅራቢያ ለሚገኙ ታዋቂ ሰዎች እንዲሁም ጠቃሚ ነገሮችን ከእርሱ ጋር ለሚወስኑ ሰዎች ላከች፡፡ \v 9 በደብዳቤው የጻፈችው መልዕክት እንዲህ የሚልነው “ሰዎች ሁሉ ተሰብሰበው የሚጾሙበት አንድ ቀን አውጁ በሕዝቡ መካከል ለናቡቴ የሚቀመጥበት ደህና ሥፍራ ስጡት \v 10 ከዚያም ሁል ጊዜ ሁከት የሚፈጥሩ ሁለት ሰዎች ምረጡና እርሱ በሚቀመጥበት ፊት ለፊት ቦታ ስጧቸው እነዚህ ሰዎች ናቡቴ እግዚአብሔርን እና ንጉሡን የሚነቅፍ ነገር ሲናገር ሰምተናል ብለው እንዲመሰክሩ ንገሯቸው ከዚያም ናቡቼን ከከተማው ውጭ ውሰዱና በድንጋ ወግራችሁ ግደሉት፡፡”

View File

@ -365,6 +365,8 @@
"20-39",
"20-41",
"21-01",
"21-03"
"21-03",
"21-05",
"21-08"
]
}