Mon Jun 12 2017 15:06:29 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-12 15:06:30 -04:00
parent 7476de40a2
commit e91ec05389
3 changed files with 9 additions and 1 deletions

3
04/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 32 ከአንድ ሺህ የሚበልጡ መዝሙሮችን አዘጋጅቷል
\v 33 ከትልቁ የሊባኖስ ዝግባ ጀምሮ በግድግዳ ሰንጥቅ ውስጥ እስከሚበቅለው ትንሽ የሊባኖስ ሶድ ድረስ ተናግሯል ስለዱር እንሰሳት አእዋፍ በምድር የሚሳቡ አራዊት እና አሳም ተናግሯል
\v 34 ስለምን የሚናገራቸው የጥበብ ቃሎች ለመስማት ሰዎች ከመላው ዓለም መጥተዋል ብዙ ነገሥታት ሰለሞን የሚናገረውን ሰምተው በመመለስ እዲነግሯቸው ሰዎችን ልከዋል፡፡

3
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 5 \v 1 የጢሮስ ከተማ ንጉሥ ሂራም ሁል ጊዜ የንጉሥ ዳዊት የቅርብ ወዳጅ ነበር፡፡ ሰለሞን የአባቱ ንጉሥነት ካበቃ ንጉሥ እንዲሆን የተቀባ መሆኑን በሰማ ጊዜ መልእክተኞችን ወደ ሰለሞን ላከ
\v 2 ሰለሞን ለሂራም ያደረሱ ዘንድ ቀጥሎ ያለውን መልእክት ለመልእተኞቹ ሰጣቸው
\v 3 “አባቴ ዳዊት በቅርብ ላላት ጠላቶች ጋር ለመዋጋት ወታደሮቹን እንደመራ ታውቃለህ፡፡ በመሆኑም እግዚአብሔር አምላካችንን የምናመልክበት አንድ ቤተመቅደስ ለመሥራት እግዘአብሔር የእሥራኤል ጦር ጣቶቹን ሁሉ ድል እንዲደርግ እስካስቻለው ድረስ መሞከር አልቻለም ነበር፡፡

View File

@ -105,6 +105,8 @@
"04-20",
"04-24",
"04-26",
"04-29"
"04-29",
"04-32",
"05-01"
]
}