Wed Jun 14 2017 10:54:19 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 10:54:20 -04:00
parent 62c70b2ec1
commit e6267df5f8
3 changed files with 5 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 27 \v 28 27.የንጉሥ ሮብዓም ሠራተኞች ወርቆቹን ለመተካት የነሀስ ጋሻዎችን ሠሩ እና ወደ ንጉሡ ቤተመንግሥት የሚያስገባው መግቢያ ለሚጠብቁ ዘበኞች ሰጧቸው 28. ንጉሡ ወደቤተመቅደሱ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ እነዚያ ዘበኞች ጋሻዎቹን ይይዛሉ ከቤተመቅደሱ ሲወጣ ደግሞ ጋሻዎቹን ወደ መጋዘን ይመልሷቸዋል፡፡
\v 27 የንጉሥ ሮብዓም ሠራተኞች ወርቆቹን ለመተካት የነሀስ ጋሻዎችን ሠሩ እና ወደ ንጉሡ ቤተመንግሥት የሚያስገባው መግቢያ ለሚጠብቁ ዘበኞች ሰጧቸው \v 28 ንጉሡ ወደቤተመቅደሱ በሚሄድበት ጊዜ ሁሉ እነዚያ ዘበኞች ጋሻዎቹን ይይዛሉ ከቤተመቅደሱ ሲወጣ ደግሞ ጋሻዎቹን ወደ መጋዘን ይመልሷቸዋል፡፡

1
14/29.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 29 ሮብዓም የሠሯቸው ሌሎች ነገሮች ሁሉ በይሁዳ ነገሥታት የታሪክ መጽሐፍ ተጽፏል \v 30 በሮብዓም በኢዮርብዓም ሠራዊቶች መካከል በተከታታይ የሚደረጉ ጦርነቶች ነበሩ፡፡ \v 31 ሮብዓም ሞተና አባቶቹ በተቀበሩበትና የዳዊት ከተማ በሚባለው የኢየሩሳም ከተማ ክፍል ተቀበረ፡፡ ልጁ አቢያ ንጉሥ ሆነ፡፡

View File

@ -272,6 +272,8 @@
"14-19",
"14-21",
"14-23",
"14-25"
"14-25",
"14-27",
"14-29"
]
}