Wed Jun 14 2017 13:44:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 13:44:21 -04:00
parent bdd118ae28
commit e32a3c22be
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

1
21/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 21 ስለዚህ እግዚአብሔር የሚልህ ይህ ነው በፍጥነት አስወግድሀለሁ፡፡ ገድልሀለሁ በቤተሰብህ ወንድ የሆነውን ሁሉ ባሪያዎች የሆኑትንና ያልሆኑትን ሁሉ ጨምሮ ገድላቸዋለሁ፡፡ ቤተሰቦችህ ሁሉ ይገደላሉ \v 22 የንጉሥ ኢዮርብዓም እና የባዕሻ ቤተሰቦች እንደተገደሉት ቤተሰቦችህ ሁሉ ይገደላሉ፡፡ በጣም ስለአስቆጣኽንና የእሥራኤልን ሕዝብ ለኃጢአት ስለ አነሣሣህ አስወግድሀለሁ፡፡

1
21/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 23 23. እግዚአብሔር በተጨማሪም ሚስትህ ኤልዛቤል እንደምትገደልና ኢይዘራኤል ውስጥ ያሉ ውሾች አስከሬንዋን እንደሚበሉም ነግሮኛል \v 24 ከተማይቱ ውስጥ የሚሞቱ ቤተሰቦችህ አስከሬኖች አይቀበሩም በውሻዎች ይበላሉ በመስክ የሚሞቱ ሰዎች አስከሬኖች ደግሞ በጥንብ አንሳ አሞራዎች ይበላሉ፡፡”

View File

@ -371,6 +371,7 @@
"21-11",
"21-15",
"21-17",
"21-19"
"21-19",
"21-21"
]
}