Mon Jun 12 2017 14:54:29 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-12 14:54:30 -04:00
parent 8dfd6d6dc7
commit daa9d80d11
3 changed files with 9 additions and 3 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 5 -5. አዛርያስ የተባለው የናታን ልጅ የመንግሥት ኃላፊ
\v 5 አዛርያስ የተባለው የናታን ልጅ የመንግሥት ኃላፊ
-ሌላው የናታን ልጅ ዛቡጃ ካሕን የንጉሡ ዋና አማካሪ
-6. \v 6 አሒሻር የቤተመንግሥት ሠራተኞች ተቆጣጣሪ
\v 6 አሒሻር የቤተመንግሥት ሠራተኞች ተቆጣጣሪ
የአብዳ ልጅ አዶኒራም ለንጉሡ እንዲሠሩ የሚገደዱ ሠዎችን ተቆጣጣሪ

5
04/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 7 ሰለሞን እሥራኤል ውስጥ ያሉ ክልሎችን የሚያስተዳድሩ አሥራ ሁለት ሰዎችን ሾመ እነዚህ ሹሞች ለንጉሡና ቤተመንግሥት ውስጥ በመኖር ለሚሠሩ ሌሎች ሰዎችም ምግብ እንዲያቀርቡ ይጠይቁ ነበር እያንዳንዱ ሰው በየዓመቱ ለአንድ ወር ከየራሱ ክልል ምግብ እዲያቀርብ ይጠይቅ ነበር
\v 8 የሰዎቹ ስሞች
ቤንሁር ኮረብታማ ለሆነው የኤፍሬም ነገድ ክልል
\v 9 ቤንዴቀር ለማቃፅ ሻዓልቢም ለቤትሼሚከና ለቤት ሐናን ከተሞች
\v 10 -10. ቤንሔሲጽ ለአሩቦት እንዲሁም ሱኮት ከተሞችና ለሔፌር ከተማ አካባቢ

View File

@ -96,6 +96,7 @@
"03-18",
"03-23",
"03-26",
"04-01"
"04-01",
"04-05"
]
}