Tue Jun 13 2017 00:41:19 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 00:41:20 -04:00
parent 8eca73e9ba
commit cfe0a621cb
3 changed files with 6 additions and 1 deletions

1
08/64.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 64 በዚያን ዕለት ንጉሡ ቤተመቅደሱ ፊት ለፊት የነበረውን የአደባባይ መካከለኛ ክፍልም መረቀ ከዚያም ሙሉ በሙሉ በመሰዊያው ላይ የሚቃጠል መስዋዕት በዚያ አቀረበ የዱቄት እና ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ግንኙነት ለማደስ በመስዋዕትነት የቀረቡ እንሰሳትን ስብ ነበር የቀረበው መስዋዕቱን በዚያ ያቀረቡበት ምክንያት ከነሐስ የተሠራው መሰዊያ እነዚያን ሁሉ መስዋዕቶች ለማቃጠያነት የሚበቃ ስላልነበረ ነው፡፡

2
08/65.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 65 ከዚያም ሰለሞንና እሥራኤላውያን ሁሉ ለሰባት ቀን የደስ በዓል አከበሩ እንደገናም ለሰባት ቀን ቀጠሉ በድምሩ ለእሥራ አራት ቀናት በሥፍራው እጅግ ብዙ ሕዝብ ነበር አንዳንዶቹ ከሰሜን ሐማት ጀምሮ በደቡብ እስከ ግብፅ ድንበር ድረስ ካለው ክልል የመጡ ናቸው
\v 66 በመጨረሻው ቀን ሕዝቡን ወደ የቤቱ እንዲሄድ አሰናበተ ሁሉም አመሰገኑት እና እግዚአብሔር ዳዊትንና ሕዝቡን እሥራኤልን ሁሉ በመባረክ ባደረገው ነገር ሁሉ እየተደሰቱ ወደ የቤታቸው ሄዱ፡፡

View File

@ -184,6 +184,8 @@
"08-54",
"08-57",
"08-59",
"08-62"
"08-62",
"08-64",
"08-65"
]
}