Wed Jun 14 2017 00:16:04 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 00:16:05 -04:00
parent adc5d00588
commit c795f56b37
3 changed files with 4 additions and 1 deletions

1
13/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 33 ንጉሥ ኢዮርብዓም ግን ይፈጽማቸው የነበሩ ክፉ ሥራዎችን አሁንም አልተወም ከዚያ ይልቅ ከሌዊ ነገድ ያልሆኑ ሰዎችን በተጨማሪነት ሾመ፡፡ ለመሾም የሚፈልግን ማንኛውንም ሰው ካሕን አድርጎ ሾመ ይህን ያደረገው በማምለኪያ ሥፍራዎቹ መስዋዕት ለማቅረብ እንዲችል ነው፡፡ \v 34 ያን ኃጢአት በመሥራቱ ከጥቂት ዓመታት በኋላ እግዚአብሔር አብዛኛዎቹን የኢዮርብዓም ትውልዶች አስወገዳቸው የእሥራኤል ነገሥታት እንዲሆኑም አልፈቀደላቸውም፡፡

1
14/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\c 14 ያን ጊዜ የኢዮርብዓም ልጅ አቢያ በጣም ታመመ፡፡ 2. ኢዮርብዓም ለሚስቱ እንዲህ አላት “ሚስቴ መሆንሽን ማንም እንዳያውቅ እራስሽን በአለባበስሽ ደብቂ፡፡ ከዚያም እኔ ንጉሥ እንደምሆን የተናገረው ነቢይ አኪያ ወደሚኖርበት ወደ ሴሎ ከተማ ሂጁ፡፡ 3. አሥር እንጀራ ጥቂት ሙልሙል ዳቦና አንድ ገንቦ ማር ውሰጂላት ያን ስጪውና ስለልጃችን ንገሪው እና ምን እንደሚደርስበት ይነግርሻል፡፡”

View File

@ -260,6 +260,7 @@
"13-23",
"13-26",
"13-29",
"13-31"
"13-31",
"13-33"
]
}