Wed Jun 14 2017 14:02:20 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-14 14:02:21 -04:00
parent b8551fd296
commit ba612e85b8
3 changed files with 4 additions and 2 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 \v 15 ይህ በዚህ እንዳአለ ነብይ ሚካያን ሊጠራ የሄደው መልዕክተኛ ለነብዩ እንዲህአለው አድምጠኝ ሌሎች ሁሉ ነቢያት የንጉሡ አራማውያንን የሚያሸንፍ መሆኑን ተንብየዋል፡፡ ስለዚህ ሠራዊት አራማውያንን የሚያሸንፍ መሆኑን ተንብየዋል፡፡ ስለዚህ ከእነርሱ ጋር የምትስማማ ስለመሆንህ እርግጠኛሁን እና የሚስማማ ነገር ተናገር፡፡ \v 14 14. ሚካያ ግን እንዲህ አለ “ሕያው እግዚአብሔርን እንድናገር እርሱ የሚሰጠኝን ለአክአብ ነግረዋለሁ”
\v 13 ይህ በዚህ እንዳአለ ነብይ ሚካያን ሊጠራ የሄደው መልዕክተኛ ለነብዩ እንዲህአለው አድምጠኝ ሌሎች ሁሉ ነቢያት የንጉሡ አራማውያንን የሚያሸንፍ መሆኑን ተንብየዋል፡፡ ስለዚህ ሠራዊት አራማውያንን የሚያሸንፍ መሆኑን ተንብየዋል፡፡ ስለዚህ ከእነርሱ ጋር የምትስማማ ስለመሆንህ እርግጠኛሁን እና የሚስማማ ነገር ተናገር፡፡ \v 14 ሚካያ ግን እንዲህ አለ “ሕያው እግዚአብሔርን እንድናገር እርሱ የሚሰጠኝን ለአክአብ ነግረዋለሁ” \v 15 ሚካያ ወደ አክአብ በመጣ ጊዜ አክአብ እንዲህ አለና ጠየቀው ሚካያ የራሞት ሕዝቦችን ለመውጋት እንሂድ ወይስ አንሂድ ሚካያ እንዲህ አለና መለሰ “እንዴታ መሄድ አለባችሁ እግዚአብሔር ድል እንድታደርጓቸው ያስችላችኋል”

1
22/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 ንጉሥ አክአብ ግን ሚካያ በአሽሙር በመናገር ላይ መሆኑን ተረድቷል እናም ሚካያን እንዲህ አለው “እግዚአብሔር የገለጠልህ በምትናገርበት ጊዜ እውነቱን ብቻ እንድትናገር ብዙ ጊዜ ነግሬሀለሁ፡፡” \v 17 ስለዚህ ሚካያ እንዲህ አለው “እውነቱ እንዲህ ነው የእሥራኤል ወታደሮች ሁሉ በተራራዎች ላይ ተበትነው በራዕይ አየሁ፡፡ እረኛ የሌላቸው በጎች ይመስላሉ፡፡ እና እግዚአብሔር እንዲህ አለ ጌታቸው ተገድሏል ስለዚህ በሰላም ወደየቤታቸው እንዲሄዱ ንግራቸው”

View File

@ -380,6 +380,7 @@
"22-03",
"22-05",
"22-07",
"22-10"
"22-10",
"22-13"
]
}