Tue Jun 13 2017 14:58:39 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 14:58:40 -04:00
parent c5ca906375
commit 97fd72c836
3 changed files with 6 additions and 1 deletions

2
10/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 28 የሰለሞን ወኪሎች ፈረሶችን ፈረስ በማርባት ከታወቁት የግብጽ ግዛቶች በመግዛት ወደ እሥራኤል መምጣታቸውን ይቆጣጠሩ ነበር
\v 29 ግብጽ ውስጥ ሠረገላዎችንና ፈረሶችን ገዙ ለእያንዳንዱ ሠረገላ ስድስት መቶ ከብር ማዕድን የተሠራ ገንዘብ እና ለእያንዳንዱ ፈረስ ደግሞ 150 የብር ገንዘብ የከፍሉ ነበር፡፡ ወደ እስራኤል አመጧቸው፡፡ ከዚያም ብዙዎቹን ለሒታታውያን እና ለአራም ነገሥታት ይሸጡላቸው ነበር፡፡

2
11/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 11 \v 1 ጉሥ ሰለሞን ብዙ የሌላ አገር ሴቶችን በሚስትነት አገባ መጀመሪያ የግብጽ ንጉሥን ሴት ልጅ አገባ ከሔት እና ከሞዓብም ብዙ ሴቶችን አገባ ከአሞንከ ኤዶም እና ከሲዶን ከተማም እንዲሁ
\v 2 ምንም እንኳን እግዚአብሔር እሥራኤላውያንን እንዲህ አዟቸው ነበር ከነዚያ አካባቢ ሰዎች አታግቡ ምክንያቱም ያ ካደረጋችሁ እነርሱ የሚያመልኳቸውን አማልክት እንድታመልኩ ይገፋፉዋችኋል፡፡

View File

@ -214,6 +214,7 @@
"10-18",
"10-21",
"10-23",
"10-26"
"10-26",
"10-28"
]
}