Tue Jun 13 2017 00:31:19 GMT-0400 (Eastern Daylight Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-13 00:31:20 -04:00
parent 74766c27b8
commit 8fc4fdb651
4 changed files with 9 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 42 \v 41 - ከሩቅ አገሮች በሚመጡና የአንተ ከሆኑት እሥራኤላውያን ወገን ያልሆኑ ሰዎች ይኖሩ ይሆናል እንዲያ ያሉ ሰዎች ለማምለክና ለመጸለይ ወዲህ ቢመጡ
\v 41 - \v 42 ከሩቅ አገሮች በሚመጡና የአንተ ከሆኑት እሥራኤላውያን ወገን ያልሆኑ ሰዎች ይኖሩ ይሆናል እንዲያ ያሉ ሰዎች ለማምለክና ለመጸለይ ወዲህ ቢመጡ
\v 43 በማደሪያ በሰማይ ጸሎታቸውን ሰምተህ እንድታደርግባቸው የሚጠይቁህን ነገሮች አድርግላቸው በዓለም ሁሉ ያሉ የሕዝብ ወገኖች እንዲያውቁ እና እኛ የአንተ እሥራኤላውያን ሕዝቦች እንዲያከብሩ ያን አድርግ ያን ጊዜ አንተን ለማክብር ስል እንዲሠራ ያደረግሁት ይህ ቤተመቅደስ የአንተ እንደሆነ እና አንተ ልትመለክበት የሚገባ ሥፍራ እንደሆነ ያውቃሉ፡፡

2
08/44.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 44 ሕዝቦችህ ከጠላቶቻቸው እንዲዋጉ ብትልካቸው እነርሱ ወደ አንተ ቢጸልዩ የትም ይሁኑ የት አንተ ወደመረጥከው ወደዚህ ከተማ ለአንተ እንዲሠራ ወደ አደረኩት ወደዚህ ቤተ መቅደስ ዞረው ቢጸልዩ
\v 45 በሰማይ ጸሎታቸውን ስማ እንድታደርግላቸው የሚማጠኑህን ነገርም አድርግላቸው እርዳቸው

2
08/46.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 46 ሰው ሁሉ ኃጢአት የሚሠራ መሆኑ እውነት ነው ሕዝብህ በአንተ ላይ ኃጢአት ቢሠራና ቢያስቆጣህ ጠላቶቻቸው ድል እንዲያደርሱቸውና ማርከው ወደ ጠላቶቻቸው አገር በጣም እሩቅ ወደሆኑ አገሮች እንኳን እንዲወስዷቸው ትፈቅድ ይሆናል
\v 47 እንዲያ ቢሆን ተገደው በተወሰዱባቸው አገሮች በሚኖሩበት ጊዜ በቅንነት ንሰሐ ቢገቡ እና ኃጢአት በመሥራት ክፉ ነገሮች አድርገናል እያሉ ወደ አንተ ቢጸልዩ

View File

@ -175,6 +175,9 @@
"08-33",
"08-35",
"08-37",
"08-39"
"08-39",
"08-41",
"08-44",
"08-46"
]
}